Advertisement

Mimi Muluken – Birzewo – ሚሚ ሙሉቀን – ብርዘዎ – New Wello Amharic Music 2024(official Video)



”አባ ሻንቆ የአድዋው እንቆቆ
ጠላትን የሚጥል ሰይፍ ጋሻ አጥልቆ፤
የተንታው ግስላ የአባላጌው ነብር
ከጠላት መሀል ዘሎ የሚከመር፤
ንጉስ ሚካኤል ባለ ሶስት ግንባር
የወንዶች ቁና የማይደፈር”

#newethiopianmusic #ethiopia #habesha #amharic #ebs #ethiopian #music #newethiopianmusic#abelbirhanu#dinklijoch
Make sure to subscribe Marsuf channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads.

source

26 comments
@nesibuyilma7097

የልብሽን በሙሉ ያሳካልሽ በጥሩ ሁኒታ ተሳክታል!!

@kefyalewbenaleftegegne8868

I appreciate your talent in music . You are the young best Ethio- Musician

@AronTube

እስኪ ወሎየዎች ❤❤❤

@AzadaAzada-t2o

❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦፍ አረምን ይሻለኛል

@birhanendayehuyoutube6651

ምን ይሻለኛል ጎበዝ ጉድ ሆነኩላችሁ አቦ፡፡ ብሰማውብሰማው እኮ በተአምር ልጠግብም ሊበቃኝም አልቻለም፡፡ አቤት መታደል አቤት ድምፅ ደግሞዘስ ይሄ ተስፋ ብርሃን የሚባል የቅኔ ምመህር የግጥም ባላባት እንደ ጭንቅላቱ ምን ያህል ከአለም የቀደመ ቢሆን ነው በሉ እንዳው ሁሉም ነገር ከቃል በላይ ሆነብኝ እና የፍጥኝ ታስሬ ዝም አልኩ፡፡ ወሰወሰኝ አቦ ይሄን ግጥም የሚባል አሳረና እኔም ለሞከረው መሰል

አፍላ ፍቅር ይዞኝ ይለኛል ብርድ ብርድ፣

አይሸመገልም አጀብ ያንች መውደድ፡፡

በፍቅር ዘይኖ በጀግንነት ኩሎ፣

ሰጥቶታል ፈጣሪ ሁሉንም ለወሎ፡፡

ዋድላና ደላንታ ኮን ወገልጤና፣

የእነ ስበር አሽከር ሞልቶበታል ጀግና፣

ግባልን እንዳልኩት ገባልኝ ቦረና፣

የወንድነት ቁንጮ የፍቅር ናሙና፡፡

ወሎ አማራ ሳይንት ላስታ ላሊበላ፣

ጨዋታቸው ጣፋጭ እንደ ማር ወለላ፣

ሳየው እጠግባለው እንኳንስ ስበላ፡፡

በአንድ ላይ ተጋምዷል አስላም ክርስቲያኑ፣

የአካልየ ምድር የሸህ ሁሴን አድባር

ደሴ ላከመልዛ ወሎ በመሆኑ፡፡

እስከመቸ ድረስ ልቤ አንተን ተረቦ፣

ሳተናው ወሎየ ና ዘይረኝ አቦ፡፡