Advertisement

Mimi Muluken – Birzewo – ሚሚ ሙሉቀን – ብርዘዎ – New Wello Amharic Music 2024(official Video)



”አባ ሻንቆ የአድዋው እንቆቆ
ጠላትን የሚጥል ሰይፍ ጋሻ አጥልቆ፤
የተንታው ግስላ የአባላጌው ነብር
ከጠላት መሀል ዘሎ የሚከመር፤
ንጉስ ሚካኤል ባለ ሶስት ግንባር
የወንዶች ቁና የማይደፈር”

#newethiopianmusic #ethiopia #habesha #amharic #ebs #ethiopian #music #newethiopianmusic#abelbirhanu#dinklijoch
Make sure to subscribe Marsuf channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads.

source

26 comments
@GereLove-i5f

አቦ ትችያለሽ ❤❤❤ማሪየን የምትመሥለኝ ግን እኔን ብቻ ነው

@fasika1317

ገራሚ ሥራ ነው ብሮ 👌👌👌በርታ 🎶🏃👏👏👏